List/Grid Amharic News Subscribe RSS feed of category Amharic News

ልሳነ ህዝብ ድምፅ ለተነፈጉት የቆመ ልሳን

volume-3-number-9-copy Share this:TwitterGoogleFacebook

ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ቀዌሳ፤ የ1950 ዓ.ም የትግራይ ረሃብ፤ የመቀሌ ቆይታውና ትዝታው፣ በዶክተር አሰፋ ነጋሽ – (

ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ቀዌሳ፤ የ1950 ዓ.ም የትግራይ ረሃብ፤ የመቀሌ ቆይታውና ትዝታው በዶክተር አሰፋ ነጋሽ – ...

የአለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ልዩ ጥሪ!

  “ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚቅበዘበዙ ሁሉ እነሱ ይጠፋሉ እንጂ ኢትዮጵያ አትጠፋም” ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ዛሬ ...

ዲገላው የጎረቤታችን ድመት የገጠመው የሞት አደጋና የወቅቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል በንፅፅር ሲታዩ። በዶክተር አሰፋ ነጋሽ – (በሆላንድ ነዋሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ) – 4th of September 2016

በተወለድኩበት በሂርና ከተማ ጎረቤታችን የሆኑ እማማ የልፍተለው እናት የሚባሉ ደግ ሴትዮ ነበሩ። ታዲያ አንድ እሳቸው ...

Dagmawi MAHD (AAPO2nd) is boycotting the 2009 ethiopian new year celebration and call all the Amhara people`s stand in union to resist The Tigray Fascism

Share this:TwitterGoogleFacebook

በዐማራው ደም ላይ ትግሬ ሲደንስ !!! ከዳግማዊ መዐሕድ የተሰጠ መግለጫ !

በዐማራው ደም ላይ ትግሬ ሲደንስ!!! ስማኝ ሕዝቡ !!! ስማኝ አገሩ !!! የገጠመህ ጠላት የትግራይ ፋሽስታዊ አገዛዝ ምህረትና ...

የትግራይ ፋሽስቶች በሄሊኮፕተር በመጠቀም የዐማራን ዘር እያጠፉ ይገኛሉ !!!

          አያት ቅድመአያቶቻችን ላይ የጣሊያን ፋሽስቶች የፈጸሙትን የዘርማጥፋት ተግባር የባንዶቹ ...

ጎንደር፡ ጎጃም ከወያኔ ጋር ትንቅንቅ እያደረጉ ነው !!!

▼▼በውስጥ መስመር የደረሰን መረጃ ነው ፡- እባካችሁ ሼር አዲርጉ …….. “ጎንደር ሙሉውን ከወያኔ ነብሰ ...

ከትግራይ ፋሽስቶች ቢሮ አፈትልኮ የወጣ የውስጥ መረጃ ፣

September 1, 2016 ከህውአት ቢሮ የወጣ መረጃ በውስጥ መስመር ደርሶናል የቀድሞው የህውአት አባልና አዳዲሶቹ የህውአት አባሎች በዝግ ስብሰባ ተጠምደዋል። በስብሰባውም ብዙ የተከራከሩበትና ያልተስማሙበትን ውሳኔበአማራ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል አሳልፈዋል። #በአማራ ክልል የአማራ ክልል እንቅስቃሴ በጣም ጠንካራ እና ከባድ እንቅስቃሴ እና አስጊ ናቸው ብለው ስጋታቸውን እና ፍራቻቸውን አስቀምጠዋል። የአማራው ህዝብየሚወሰዱት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ በአማራ ክልል በሚኖሩት አባሎች ላይ ከፍተኛ ፍራቻ እና ጉዳት እያስከተለ ነው። ይህ በእንድህ ከቀጠለ በአማራ ክልልየሚኖሩትን አባሎቻችን *ሰላዮች * ካጣን መረጃዎቻችን ማግኘት ስለማንችል ህውአት የሚባለው በአማራ ክልል ሙሉ በሙሉ ስልጣኑን አጣ ማለት ነው።ትግሉ በዚህ ከቀጠለ ለኛ የሞት ሞት ነው በማለት በአማራው ክልል የሚደረገው እንቅስቃሴ ባለ በሌለ ሃይላችን ከአማራ ክልል መንግስት ሙሉ በሙሉተቀብለን በሃይል ማንበርከክ እና የተቃጣብንን አደጋ መቀልበስ አለብን በማለት ውሳኔ አስተላልፈዋል። በሌላ ጎኑ በአማራ ህዝብ ላይ የሚወሰደው እርምጃ ከፍተኛ ዋጋ ሊያስከፍለንና መቀልበሻው ሊያጥረን የሚችልበት እንዳይሆን ስጋታቸውን አስቀምጠዋል።ጦሩነቱን በግልጽ በአማራው ላይ ካወጅነው ህዝብ በአንድነት እንዲነሳብን ማድረግ ይሆንብናል በተጨማሪም ብዙ ደም ከተፋሰሰ በኋላ በትግራይ ህዝብላይ ከባድ እና መጨረሻ የሌለው አደጋ መጋበዝ ይሆንብናል በማለት ያላቸውን ፍራቻ ተንጸባርቋል። በሁሉም ክልል በሚኖሩት የትግራይ ተወላጅ ላይየሚያመጣው አደጋ እና ተጽዕኖ ቀላል አይደለም እንደውም የመጥፋት አደጋ በራሳችን ማህበረሰብ ላይ ማወጅ እንዳይሆንብን በማለት ስጋታቸውንበስብሰባው ተነስታል። የሆነው ሆኖ ከ95% በላይ የህውአት አባሎች በኃይል የሚወስደው እርምጃ ላይ ተስማምቶ ከዛ በኋላ የሚመጣውን ነገር አብረን እናየዋለን የሚል አቃምበመያዝ ወደ ተግባር እንዲለወጥ መወሰድ ያለባቸው ቅድሚያ ዝግጅት ይወሰድ ብለዋል። የትግራይ ወጣቶችንም እንዲዘጋጅ ጥሪ ማድረግ እንዳለባቸውምወስነዋል። #በኦሮሚያ የኦሮሚያ ጉዳይ ብዙም አያሰጋም የሚፈልጉትን ነገር ከሰጠናቸው ዝም ሊሉ ይችላሉ በዚህ ሰዓት የኦሮሞን ጉዳይ እንዲቀጣጠል ማድረግ የለብንምየጠየቁትን በሙሉ መንግስታችን እንደሚፈጽምላቸው በመናገር ማዘግየት እና ማራጋጋት አለብን ብለዋል። ነገሮች ክተረጋጉ በኋላ መልሰን እቅዳችንንወደምናሳካበት ተግባር መሰማራት እንደሚቻል ተነግረዋል። ነገሮችን ካረጋጋ እና ወደቀድሞ ሁኔታ ከመለስነው በኋላ በኦሮሚያ ውስጥ የህዝብን ንቅናቄያደረጉ እና እንቅስቃሴ ውስጥ ንኪኪ ያላቸውን በሙሉ ለቅመን ዋጋቸውን እንሰጣችቸዋለን በማለት ዛቻ አዘል እና አድብቶ የዘር ማጥፋት ዘመቻእንደሚፈጽሙ ተስማምተዋል። ሌላው በጣም የተከራከሩበትና ያጣላቸው ጉዳይ በንብረት ሃብት ጉዳይ ነው። አማራ እና ኦሮሚያ በተነሳው ህዝባዊ አመጽ የተደናገጡት የህውአት ቢሊዬነሮችና ሚሊዬነሮች አባላት በኦሮሚያና በአማራ ሲዘርፉት የነበሩት ሃብትስለተቋረጠባቸው ይሄ ሁኔታ በዚህ ከቀጠለ ወደ ፊት ሊኖረን የሚችለው ድረሻ እንዴት ነው በማለት ለውይይት የቀረቡ እና ያነታረካቸውና የተለያዩበትጉዳይ ነበረ። በከፍተኛ ሁኔታ ሃብት የምንሰበስብባቸው አካባቢዎችን ካጣን ወደ አንድ መንደር ልንገባ ነው። ነገሮቹ ተለውጠው ወደትግራይ የምንገባከሆነ ደግሞ የምንፈልገውን እና ሁላችንንም እንደፈለገ ሊያንቀሳቅሰን የሚችል ሃብት የለም ማለት ነው። ለተተከሉትም ማሽነሪዎችንም ጥሬ ዕቃ አቅርቦት የሚመጣው ከትግራይ ክልል ውጪ ነው። ይሄ ደግሞ የማሽኖቹ መተከል ብቻ ዋጋ እንደሌለው እናሳይሰሩ ከተቀመጡም ለብልሽት እንደሚዳረጉ በመጠቆም የተሰበሰበው ሃብት በምን መልኩ ለህውአት አባሎች መዳረስ እንዳለበት በተነሱት ሃሳብ ላይማንም ባለመስማማት ወደ ጭቅጭቅ እና ጸብ በመቀየር ሲነታረኩ ነበረ።በሌላም በኩል ከዚህ ሃሳብ ጋር ተያይዞ የተነሳው ሃሳብ በትግራይ ውስጥከሚኖረው የትግራይ ልጅ የበለጠው በሌሎች ክልሎች ላይ የሚኖረው ይበልጣል በቁጥ ቢቀመጥ ትግራይ ውስጥ የሚኖረው 2ሚሊዮን ሲሆን ቀሪው 3ሚሊዮን እና የበለጠው ከትግራይ ውጪ ነው የሚኖሩት እነዚህ ከትግራው ውጪ የሚኖሩት የትግራይ ህዝቦች በከፍተኛ ሃብት ላይ ያሉና ክልላችንንምየሚረዱ ናቸው። ይህ እንዲዚ እንዳለ ሆኖ አደጋውን መቆጣጠር ካልቻልነው ሁሉም ወደ ትግራይ ክልል የመምጣት ግዳጅ ቢጣልባቸው ከፍተኛ የሆነ የምግብ እጥረትእንደሚከሰት እና የርሃብ አደጋ ከፊታችን እንደተደቀንብን የታወቀ ጉዳይ ነው። እናም ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ እና ልንወጣው የምንችልበት አደጋ በራሳችንላይ መጋበዝ አይሆንብንም ወይ በማለት ሃሳብ ሲንሸራሸር ነበረ። አደጋው ቆርጦ ከመጣ ምን አይነት እርምጃ መውሰድ አለብን በሚል መልስ በሌለውጭንቀት ውስጥ ተወጥረው ነበረ።የሃብት ክፍፍሉ ላይ እንዴት ነው የምንከፋፈለው በማለት ጠንካራ ክርክር የተነሳበት የህልውና ጉዳይ በሚመስል መልኩሲያከራክራቸው ነበር። በዚህ ላይ ሁሉም የህውአት አባል የተለያየ ሃሳብና አቋም በመያዝ ተፈረካክሰዋል። ጸብ ቀረሽ ንግግር ሲያደርጉም ተስተውለዋል።በመላው ኢትዮጵያ የተሰገሰገው የህውአት ሃብት ምዝበራ ወደ ትግራይ ሲገቡ የሚመዘብሩት ስለሌለ ያለንን በምን መልኩ እንካፈል በሚል በመለያየታቸውአንዱ አንዱን በጠላትነት እንዲተያዩ አድርጓል ። በተቻለ ፍጥነት በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ንብረቶች በሙሉ በተቻለ ፍጥነት ወደ ትግራይ ማጋዝእንዳለበትም ተስማምተዋል። በስተመጨረሻ ግን አሁን መጀመሪያ እድል ስላለን እንደዚህ ሰጣ ገባ ውስጥ መግባት የለብንም ሙሉውን የትግራይ ወጣት በመቀስቀስ የተቃጣብንን አደጋመወጣት የምንችልበትን ስራ መስራት አለብን በሚለው ያልተስማሙበትና የተለያዩበትን ስብሰባ ዘግቷል። Source ...

አበበ ገላው ቤተ አማራን በሚመለከት ላቀረበው አቤቱታ የተሰጠ መልስ ፣ ከ ኃይለ ኢየሱስ አዳሙ ፣

 አበበ ገላው ቤተ አማራን በሚመለከት ላቀረበው አቤቱታ የተሰጠ መልስ ከ ኃይለ ኢየሱስ አዳሙ ወንድም አበበ ገላው ...
Page 10 of 53« First...89101112...203040...Last »
© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.