0

በምዕራብ አውስትራሊያ/ ፕርዝ/ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት መሠረታዊ ማኅበር ተመሠረተ፣

moresh-logoበፐርዝ የሞወገዐድ መሠረታዊ ማኅበር ተመሠረተ    እሑድ ማርች 9 ቀን 2014 የፐርዝ ከተማ የዐማራ ነገድ አባል ነዋሪዎች አብዛኛው የተገኙበት ሠፊ ውይይትና ክርክር የተደረገበት ሕዝባዊ ስብሰባ ተካሄደ። አቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ሊቀመንበር ለተሰብሳቢዎቹ ስለኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ እና በዘረኛው ወያኔ ቡድን በዐማራው ላይ እየተፈጸመ ስላለው የዘር ማጽዳትና የዘር ማጥፋት ወንጀል በተዳሳሽ ማስረጃዎች የተደገፉ መረጃዎችን ለተሰብሳቢዎቹ አቅርበዋል። አቶ ተክሌ፣ በዛሬው የኢትዮጵያ ተጨባች ሁኔታ ታሪካችን በሚያውቀው መልኩ፣ በዓለም ታሪክ ኢትዮጵያ በመባል ይታወቅ የነበረ ሠፊ ግዛት፣ በነበረ ወርድና ቁመቱ ዛሬ አለወይ?…………Read In PDF

Filed in: Amharic News, eMedia, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.