0

የኢትዮጵያን ዲሞክራሲያዊ ለዉጥ ስናስብ በ ዶር ተስፋዬ ደምመላሽ

Tesfaye DemmelashDemocracy Building in Ethiopia ዲሞክራሲ በአለም ያሉ የሌሉ አገሮችንና ህዝቦችን የሚስብ፣ ሁላችን የምንፈልገዉና ብዙ የምንልለት የፖለቲካ እሴት ነዉ። ሆኖም ዲሞክራሲ፣ ዲሞክራሲ የምንለዉን ምን ያህል በጥሞና እናስበዋለን? በአለም ዙሪያ፣ በኛም አገር ጨምር፣ ዲሞክራሲ ሳቢነቱና ተፈላጊነቱ በትኩረት ፖለቲካዊና አገራዊ ይዘቱን እንድንፈትሸዉና በሃሳብም በተግባርም ጠለቅ ብለን እንድንጨብጠዉ የሚያስችሉ ወይም የሚረዱ አይደሉም። ግን አንድ ዋና ነገር ብዙዎቻችን የምናምን ይመስለኛል። ይኸዉም ዲሞክራሲ በጥቅሉ ያለዉ ረቂቅ ፍቺ ወይም ከምእራቡ የፖለቲካ ፍልስፍና ባህልም የታሪክ ሂድትም ያካበተዉ ትርጉም በሙሉ ዉስብስብነቱና ዝርዝሩ እንደኛ ያሉ “ሶስተኛ አለም”አገሮች ዉስጥ ሊስተጋባ ይችላል ባይባልም በመሠረቱ ወይም በመጠኑ እምቅ አግባብነት አለዉ። ዛሬ ኢትዮጵያ የገጠመን ተግዳሮት ይህን እምቅ አግባብነት እዉን ማድረግ ነዉ። ……..Read in PDF

Filed in: Amharic News, eMedia, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.