0

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት መግለጫ «አፍ ሲከፈት ራስ ይታያል»

moresh-logoMWAO_V2No10_ማክሰኞ የካቲት ፬ ቀን ፪ሺህ፮ ዓም_(Tue 11 Feb 2014)_አፍ ሲከፈት ራስ ይታያል በየዘመኑ ሆድ አደር ባንዳዎች አገርን እና ወገንን የጎዱ አያሌ አስፀያፊ እና አረመኔያዊ ተግባሮችን መፈጸማቸው ይታወቃል። የባንዳነት ዋና መለያውም ባንዳ የሆነ ሰው የሚናገረው ጌታው ያለውን ብቻ ሳይሆን፣ «ጌታዬ ሊለው እና ሊያስበው ይችላል» ብሎ የገመተውን ሁሉ በመሆኑ ነው። ባንዳ ይህን በማድረጉ ከጌታው ጠርቀም ያለ ዳረጎት (ገፈራ) ያገኛል። ስለዚህ እንዲህ ያለው የሥነምግባር እና የኅሊና ስብራት ያጠቃው ባንዳ ግለሰብ፣ ጌታው በጠላትነት በፈረጀው ወገን ላይ እጅግ አሰቃቂ አካላዊ ጉዳቶችን እና በጤነኛ ኅሊና ሊታሰቡ የማይችሉ አሸማቃቂ ሥነ-ልቦናዊ ጥቃቶችን ከመፈጸም አይመለስም። ባንድ ወቅት የባንዳዎቹ የአስረሱ ተሰማ እና የገብረልዑል የልጅ ልጅ የሆነው የወያኔው ራስ መለስ ዜናዊ፣ የትግራይ ሕዝብ በነቂስ ዐማራውን በጠላትነት ፈርጆ እንዲያጠፋው አዋጅ ሲጎስም «ከዐማራ ጋር መኖር አይቻልም» ብሎ ነበር። ዛሬም እርሱ መልምሎ እና አሠልጥኖ፣ ዐማራን እንዲያጠፉለት ካሠማራቸው ሰው-መሠል አራዊት አንዱ የሆነው ዓለምነው መኮንን የተባለው የትግሬ-ወያኔ ሎሌ፣ ዐማራውን ከጌታው በከፉ ኃይለቃሎች ከመዝለፍ ወደኋላ አላለም።….read in pdf

Filed in: Amharic News, eMedia, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.