1

ምኒልክን ብ ትወቅ ሱ ማ ን ነ ታችሁ ን ትረሱ ( ዶ / ር ኃይለማርያም ላሬቦ )

haile-larebo  የኔልሶን ማንደላን ለቅሶና ቀብር ሳይ በጣም ተገረምሁ ብቻ ሳይሆን እፍሪቃዊ መሆኑ ራሱ አኰራኝ። ከዚህም ተነሥቼ፣

ታሪክን ወደኋላ መለስ ብዬ በኅሊናዬ መስተዋት ቃኝቼ ሳበቃ፣ ጊዜው እንደዛሬ ሁኖ ቢያመችለት ኖሮ፣ እንደሳቸው ሊለቀስ
የሚገባ ሰው በአፍሪቃ ምድር ከዚህ በፊት ታይቶ አይታወቅምን ብዬ ራሴን በራሴ ደጋግሜ ጠየቅሁ። ማንዴላ የሚደነቁት፣
በቀለሙ በመጀነንና፥ በዘመናዊ መሣርያው በመተማመን፣ በበላይነት ረግጬው ልግዛው ብሎ፣ ለብዙ ዘመናት በሥልጣን ላይ
ሁኖ ያሠቃይ የነበረውን ጨቋኙን የነጮች ግዛት ከነሥርዐቱ አሸንፈው፣ ለሀገራቸው ጥቊር ሕዝብ የድል ዋንጫ አጐናፅፈው፣

 
Filed in: Amharic News, News, Politics & Openion

Recent Posts

One Response to "ምኒልክን ብ ትወቅ ሱ ማ ን ነ ታችሁ ን ትረሱ ( ዶ / ር ኃይለማርያም ላሬቦ )"

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.