1

ኑ! የዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን ኅልፈት ፻ኛ ዓመት እና የዐድዋን ድል ፻፲፰ኛ ዓመት መታሰቢያዎች በጋራ አብረን እናክብር !

moresh-logoMWAO_ቅዳሜ ጥር ፳፬ ቀን ፪ሺህ፮ ዓም_118ኛው የዐድዋ ድል መታሰቢያ ማስታወቂያ……red in pdf.

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት የዘመናዊት ኢትዮጵያ መሥራች የሆኑትን የዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን ሕልፈት ፻ኛ ዓመት እና የታላቁን የዐድዋ ድል ፻፲፰ኛ ዓመት መታሰቢያዎች በጋራ ቅዳሜ የካቲት ፳፫ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም. ((Saturday March 1, 2014) ያከብራል። ዕለቱም ታሪካዊው የዐድዋ ድል በዓል የሚውልበት ቀን በመሆኑ፣ ሞረሽ ወገኔ አገራችን ዛሬ ከምትገኝበት ተጨባጭ ሁኔታ አንፃር በመገምገም በዓሎቹን ትምህርታዊ በሆኑ መስተንግዶዎች አስቦ ለመዋል ከፍተኛ ዝግጅት አድርጓል።

Filed in: Amharic News, News, Politics & Openion

Recent Posts

One Response to "ኑ! የዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን ኅልፈት ፻ኛ ዓመት እና የዐድዋን ድል ፻፲፰ኛ ዓመት መታሰቢያዎች በጋራ አብረን እናክብር !"

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.