0

አዲስ አበባ ሆይ !!! ከአገደው ሙሉሸዋ

አዲስ አበባ ሆይ !!!

ወይ አዲስአበባ ወይ በረራ ሆይ፣ የእናትና የልጅ እጣ ሆነ ወይ፣

በመጤ መዘረፍ ያለ አንዳች ከልካይ። ወይ አዲስ አበባ የሚኒሊክ ሆይ፣

ታከለ ዘረኛ ሆኖ አፈናቃይ፣ እናትና ልጅን ጥሎ መንገድ ላይ፣

ዘሩን ያሰፈረው ያለአንዳች ከልካይ፣ ፅንፈኛው ኦሮሞ ሊዘርፍሽ ነወይ!!!??

ወይ አዲስአበባ የጣይቱ ሆይ፣ አብይ በማስመሰል አማለለሽ ወይ!!??

ባንኩም  ቀበሌውም  ሲሆን ኦሮማይ፣ ነባሮች ተገፍተው  ሆነው  ሜዳ ላይ፣

ዝምብለን ብናይ የአማራን ስቃይ፣ ተጠያቂዎች ነን በምድር በሰማይ ! !

አዲስ አበባ እኮ የሁላችንም  ናት ! !የአማራ ኗሪዎች ነቅተን እንጠብቃት፣

የጉራጌም  ኗሪ ነቅተን እንጠብቃት፣ የደቡብም  ኗሪ  ነቅተን እንጠብቃት፣

እስላም  ክርስቲያኖች ነቅተን እንጠብቃት፣ አዲስ አበቤዎች ነቅተን እንጠብቃት፣

ፅንፈኛው  ተነስቶ የሚለው  የኔ ናት፣ ጋለሞታ አይደለች ማንም የሚደፍራት!! 

 

Filed in: Amharic News, News, Politics & Economics, Social & Culture Tags: ,

Related Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.