0

የሕዝቡን ትኩረት የሳቡ ወቅታዊ ጉዳዮች!!

የሰሞኑ ግርግር እጅግ በጣም አደገኛ መሆኑን እያየን ነዉ!! ቄሮ አሁን ላለዉ ለዉጥ ፋና ወጊ ነዉ ብንልም አዲሱን ዓመት ተክትሎ እየተደረገ ያለዉ እንቅስቃሴ በጣም አስፈሪ ሆኖ ታይቷል!! ለመሆኑ ስንት ዓይነትስ ቄሮ አለ! የትኛዉስ ነዉ በየትኛዉ መሪ እየተመራ ያለ የሚሉት ሁሉ ጭራሽ ቢያንስ ለጊዜዉ መልስ የላቸዉም። 
 
አንዳንዶች ድርጅታዊ ብቃታቸዉን ሕዝቡ ዉስጥ ወረደዉ በተግባር ከማሳየት ይልቅ እነደለመዱት በየአደባባዩ “አቧራ ማስነሳት” አመል ሆኖባቸዉ እያደረጉ ያሉትን እያየን ነዉ!! ይህ ሁሉ ግርግሩ ለዐኅኢአድ ምኑም አይደል!! ተግባር ይቀድማል የሚል ብሂል ስላለዉ!!

ASEU -IPR MEQIDELA SPECIAL ISSUE 27 Septmber 17_2018 ዐኅኢአድ ልሣን-መቅደላ ልዩ ዕትም ፳፯ መስከረም ፯ ቀን ፳፻፲፩ ዓም የዐማራ ትግል (1)

Filed in: Amharic News, Politics & Economics, Politics & Openion, መቅደላ Tags: ,

Related Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.