0

የብአዴን አበረታች ጅምሮች!!!

ብአዴን ከነሓሴ ፲፯ – ፲፰ ደረስ ባደረገዉ የመስከረም አጋማሽ ጉባኤ ዝግጅቶች ባለ አስራ ሁለት ነጥብ የአቋም መግለጫ ያቀበፈ ሰንድ በግልጽ ለሕዝብ ዘርግቷል። የዐማራ ኅልዉና ለኢትዮጵያ አንደነት ድርጅት (ዐኅኢአድ) የብ አዴንን የአቋም መግልጫ በስባትና ጥልቀት ገምግሞ የራሱን አቋም ይዟል። ይህ የብአዴን አቋም የብ አዴን ማ ዕከላዊ ኮሚቴ ከበፊቱ በተለየ መልኩ የዐማራ ብሔራዊ ጥቅሞችና ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጦ የተወያየና አቋም የያዘ መሆኑን መገንዘብ በመቻላችን ዐኅኢአድ ዝርዝር ጉዳዮችን እንደሚከተለዉ በሰነድ አቅርቦታልና ዝርዝሩን ከአባሪዉ ይመልከቱት!!

ASEU -IPR MEQIDELA SPECIAL ISSUE 26 Septmber 2_2018 ዐኅኢአድ ልሣን-መቅደላ ልዩ ዕትም ፳፮ ነሓሴ ፳፯ ቀን ፪ሽ፲ ዓም የዐማራ ት (1)

Filed in: Amharic News, News, Politics & Economics, Politics & Openion, መቅደላ Tags: ,

Related Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.