0

የቤንሽንጉል ዘረኞች በአማራ ነገድ ላይ የሚያደርሱት በደል !!

ተመልከቱ ዘር ማፅዳት! በግልፅ!  እዚህ ላይ ይጫኑት …………. የቤንሽንጉል የአማራ ዘር ጽዳት 2010

ማሳሳቢያ፤  ለበሎ ዴዴሣ የአማራ ነዋሪዎች በሙሉ ፤     

ይኸውም የአማራ ተወላጆች ለሆናችሁ በሙሉ እስከ መጋቢት 30/7/2010 ዓም ድረስ ወይም እስከ ሚያዝያ 10/8/2010 ዓም ሀብታችሁን ሆነ ንብረታችሁን ሸጣችሁ ሆነ አርዳችሁ  የማትወጡ ከሆነ   ግን  በሕግ ተገዳችሁ  እየታሰራችሁ  ወዳችሁ ሳይሆን  በግድ  ተገዳችሁ  በህግ የምትወጡ መሆኑን  እስከተሰጠው  ጊዜ ገደብ  ካልወጣችሁ  በሚደርስባችሁ ችግር  የቀበሌው መስተዳደር ተጠያቂ አለመሆኑን  በዚህ ደብዳቤ መግለፃችን  እናስታውቃለን::

የበሎ ዴዴሣ  ቀበሌ መስተዳደር
ዴዴሣ
 
 ከመተከል ተፈናቅለው ባህርዳር የሚገኙት የተፈናቀሉት በጥቅምት ወር ነው። የዘር ማፅዳት አሁንም ቀጥሏል!  ይህ መጋቢት 16/2010 የተፃፈ ደብዳቤ ነው። ለአማራ  ነዋሪዎች በሙሉ የተፃፈ ነው። ህጋዊ  መኖርያ ያለው የሌለው አይልም! በሙሉ! የደብዳቤው ይዘት እንደሚከተለው ነው!
ከላይ በቀይ የተጻፈውን የቤንሽንጉል የአማራ ዘርጽዳት 2010 የሚለውን ቢጫኑት የቀበሌውን ደብዳቤ ያገኙታል ፤
……
 

 

Filed in: Amharic News, Politics & Economics, Politics & Openion, የሞረሽ ወገኔ መግለጫ Tags: ,

Related Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.