0

የአማራን ማንነት በአማራ ድርጅት ፣ አቶ አያሌው ፈንቴ ፣

የአማራን ማንነት በአማራ ድርጅት
አማራ በኢትዮጵያ አንድነት ጥያቄ ያላንዳች ማወላወልና ማመንታት በግንባር ቀደምነት የሚጠቀስ ነው።
ሩቅ ሳንሄድ ወያኔ ከገባበት ከግንቦት ወር 1983 ዓም ጀምሮ እንኳን ብንመለከት፣ ሁሉም ነገዶች የጎሳ
ድርጅቶች አቋቁመው የኢትዮጵያን አንድነት በናደው በሽግግር መንግሥት ተብየው ተወክለው ሲካፈሉ፣
አማራው ጎሳን ባለማቀንቀኑና በኢትዮጵያ አንድነት ፀንቶ በመቆሙ ያልተካፈለ ብቸኛው ህዝብ ነው።
የትግሬ ዘረኞች በአማራው ላይ እንዴትና ለምን ዘመቱበት?
የትግሬ ጠላት አማራ እንደሆነ አበክረው እየነገሩን፣እኛ አማሮች ግን ጆሮ ዳባ ልበስ ያልናቸው፣ የትግሬ
ወራሪዎች ! አመጣጣቸው፣
(1ኛ)”አማራን አጥፋ፣ትግሬን አፋፋ”
(2ኛ)” ትግሬን አልማ፣ሌላውን አድማ”
(3ኛ) ”ትግሬን አደልብ፣ ሌላውን እለብ” ሥለሆነ፣ የኢትዮጵያን ሀገራዊና ሕዝባዊ አንድነት በጎሳ በመበታተን
ኃይላቸውን አጠናክረው፣አማራው የሚኖርባቸውን ለምለም ቦታዎች አሥለቅቀው ትግሬዎችን ተጠቃሚ
በማድረግ የትግሬን ሕዝብ ድጋፍ ማሰባሰብና እሥከቻሉም ድረስ እየመዘበሩ መኖር ነው።
ይህ መሠሪ ሥራቸው ከታወቀባቸውና ጥያቄ ካስነሳ ደግሞ (አሁን እንደሚያደርጉት ማለት ነው) እሥከቻሉ
ድረስ የአማራን ሕዝብ ከማጥፋት አይመለሱም።
ይህን ሁሉ አድርገውም አቅም ቢያንሳቸውና የማይችሉ መሥሎ ከታያቸው ደግሞ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን
ማንኛውንም ነገር ጠራርገው በመውሰድና ትግሬዎችንም እሥከማስወጣት ይደርሳሉ።
ይህንን ሁሉ ለማድረግ ሁኔታው ቢቀድማቸው ደግሞ በተለያዩ የኣገሪቱ ክፍሎች የበተኗቸውን ትግሬዎች
ጥለው፣ራሳቸው በነፍስ አውጭ ፍርጠጣ ታግዘው ትግራይ ትግሪኚን መሥርተው ለመኖር ነው። ዛሬም
ተግባራዊ ለማድረግ የጀመሩት ይህንኑ ሀቅ ነው። ጥያቄው ግን ሌሎቻችንን ሲያምሱና ሲቆሉ
ኑረው፣ወደትግሬ ኮብልለው በሠላም ለመኖር እንደሚችሉ እንዴት እርግጠኛ ሊሆኑ ቻሉ ነው።
እነኚህ የትግሬ ወራሪዎች! ይህንን ተግባራዊ ማድረግ የሚችሉት በአገሪቱ ውስጥ ለደረሱት ሁሉ ችግሮች
በዳይና ጨቋኝ፣”የኢትዮጵያ ሀገራዊና ህዝባዊ አንድነት በሚል የቆሙትና የብሔሮችን እኩልነት የማይቀበሉት
ትምክህተኛ አማሮች ናቸው” ብሎ በመስበክ፣የተለያዩትን ጎሳዎች በየነገዳቸው አደራጅቶ፣የዝመቱባቸው
ቅስቀሳ በማካሄድ ነው ብለው በማመን ነው።
ሥለሆነም ትግሬዎች በመጀመሪያዎቹ ዓመታት በኦነግ ተባባሪነት፣ከተገንጣዮችና ከጎሳ አቀንቃኞች ጋር እጅና
ጓንት በመሆን በመሳሪያ ኃይል ታጅበው በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የአማራውን ህልውና ለማጥፋት ዘመቱ።…………….read in pdf-1-ayalew.

Filed in: Amharic News, eMedia, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.