0

በዐማራው ደም ላይ ትግሬ ሲደንስ !!! ከዳግማዊ መዐሕድ የተሰጠ መግለጫ !

ዐማራው ደም ላይ ትግሬ ሲደንስ!!!

AAPO II emblem 2016ስማኝ ሕዝቡ !!! ስማኝ አገሩ !!!

የገጠመህ ጠላት የትግራይ ፋሽስታዊ አገዛዝ ምህረትና ይሉኝታ የለውም። ለነዚህ አረመኔ ገዥዎችህ አይዞህ ባዮቹ የታሪክ ጠላቶችህ ፤ ለአገርህና ለነጻነትህ  ባለፈው ታሪክህ ያደረከው ተጋድሎና  የከፈልከው መስዋዕትነት የማይሽር ቂም በቀል እንዲይዙብህ አድርጓቸዋል።

ባሳለፍከው ሃያ አምስት የመከራ ዓመታት አቅምህን አድቅቀው ፣ ቅስምህን ሰብረው፣ አገር አልባ በማድረግ ተዋራጅና ባርነትን አሜን ብሎ የሚቀበል አርገው ሊቀርጹህ የቻሉትን ሁሉ ፈጽመዋል።  አንተ ግን ይህን ሁሉ መከራ ተቋቁመህ አልጠፋህም ፣ አልሰበርም ብለህ በጽናት እምቢ ባርነት ማለትህ እራሱ እንቅፋት ሆኖባቸዋል ። ይህንንም እንቅፋት ለማስወገድ ፈርጀ ብዙ የሆነ ስነልቦናዊና አካላዊ  ጥቃቶችን እየፈጸሙብህ  ሰብዓዊ ፍላጎትህን ገተው  ጥቅምና መብትህን ረግጠው  ከመኖር ወደ አለመኖር ጠርዝ ላይ አድርሰውሃል።

የግፉ መጠን ከልክ ከማለፉ የተነሳ ብሶትህ ገንፍሎ ድርጅትና አደራጅ ሳይሻ ፈንድቷል። ታዳጊ ለጋ ወጣቶች በትግራይ ፋሽስቶች በየ ጎዳናው ላይ እየተጨፈጨፉ አስከሬናቸው በሚዘገንን መልኩ ወድቆ ይታያል። በሺዎች የሚቆጠሩ ልጆችህ በግፍ እስርቤት ታጉረው እየተሰቃዩና በእሳት በዚህ አረመኔ ቡድን እየጋዩ ነው።

የወያኔ ፋሺስታዊ አገዛዝ ከጎጃምና ከጎንደር የራሱን ዝርያዎች በነቂስ ለቅሞ ካወጣ በኋላ፤ በዐማራው ሕዝብ ላይ የጦርነት አዋጅ በይፋ አውጆ ፤ በታንክ፣ በከባድ መሳሣሪያና በሄሊኮፕተር ጭምር በመታገዝ ጾታንና እድሜን ሳይለይ፤ የጅምላ ግድያና የንብረት ማውደም ፤ በተለይ በጎጃምና በጎንደር ፤ ወልቃይት ጠገዴን ጨምሮ በሚኖር የዐማራ ሕዝብ ላይ እጅግ ዘግናኝ አረመኔ ድርጊት እየመፈፀመ ነው። በጀት አይሮፕላን ዝቅ ብሎ በመብረር ሕዝቡን ለማስፈራራትና ሁከት ለመፍጠር እየሞከረ ነው። የዐማራ ቁስለኛም ሆነ ሬሳ ወደ ሀኪም ቤት ሲወሰድ አልታየም። ወንጀሉንም ለመደበቅ በጅምላ እየቀበረ እንዳለ የዐይን ምስክሮች እያጋለጡ ነው።……..read in pdf በዐማራው ደም ላይ ትግሬ ሲደንስ!!!

Filed in: Amharic News, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2018 Moresh Information Center. All rights reserved.