0

ስንደግፍ አማራውን ማዘናጋት ሊሆን አይገባም !! ከቋራው አንብሳ

ስንደግፍ አማራውን ማዘናጋት ሊሆን አይገባም !!
ከቋራው አንብሳ
ጀግናው የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ለአማራዊ ማንነቱ ከባድ መሰዋዕትነት እየከፈለ ነው።
የወለቃይት ሕዝብ የተፈጠረበትን ትውልድ ቦታ በወራሪወች ተቀምቶ የሱ ያልሆነ ማንነት በላዩ ላይ
ተጭኖበታል።የተጫነበትን የግፍ ቀንበር ለመስበር ጥያቄውን እንዲአነሳ ተገዷል። የጥያቄው መነሻ እንዲያው
ባጋጣሚ ለሳምንት የፖለቲካ ሞቅ ሞቅ ተብሎ የቀረበ አይደለም። ይልቁንም ጥልቅና ስር የሰደደ የአማራዊ
ማንነቱና የህልወናው መታወቂያ ስለሆነ ነው። ለጥያቄው ምላሺ ማግኘት ከሚገባው በላይ ዋጋ ከፍሎበታል
እየከፈለም ነው። በወራሪ ትግሬወች የተቀማውን አማራዊ ማንነት ለማስመለስ ከ 36 አመታት በላይ
ጭፍጨፋ ተፈፅሞበታል አሁንም እደቀጠለ ነው። ጥያቄው መልስ እስካላገኘ ድረስ መላውን አማራ ህዝብ
በማስተባበር ትግሉን አጠናክሮ ገፍቶበታል። ሰሞኑን በጎንደር ክፍለሐገርና በመላው አማራ ሕዝብ
በመቀጣጠል ላይ ላለው የነፃነት ሰደድ መለኮስ ያመላክተው እውነታ ቢኖር ይኽንኑ ሐቅ ነው። አቀበቱን
አውጥቶ አፋፍ ላይ ላደረሰን ለዚህ ታላቅ ህዝብ ምስጋና ይገባዋል ካሁን በሗላ የመላው አማራ ሕዝብ ጉዳይ
ነው እንጅ የሱ ብቻ ተደርጉ ሊታይ አይገባውም። ነገርን ነገር ያነሳዋልና ሰሞኑን የተደሰተው መላው አማራ
ህዝብ የመኖሩን ያህል አንገቱን የደፋም፤ አይአፋር የሆነም፤ የደነገጠም፤ ጮሌ ነጣቂም አልጠፋም ከዚህ
አንፃር ትዝብታችን ለመግለፅ ክስተቶች አስገድዶናል።
አንዳንድ ወገኖች የጥያቄውን ስፋትና ጥልቀት ሳይመረምሩ የነሱ ስሜት በሚፈቅደው መንገድ ሊተረጉሙት
ይሞክራሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ላላ(ቀለል) አድርገው ስለሚያዩት ኢትዮጵያዊነት በሚል ሺፋን የመሐል
ሰፋሪነት ሚና (ከዚያም ከዚህም) ለመጫወት ያሳብቃሉ። የጎሰኝነት አባዜ እንደሆነ አድርገው አማራውን ዝቅ
በማድረግ ስለ ኢትዮጵያዊነት ለአማራው ሊአስተምሩትም ይሞክራሉ። አንዳንዶቹ ደግሞ አጋጣሚዋን
በመጠቀም የአማራው ሞግዚት ሆነው የነሱ ስልጣንና ጥቅም ማወናከሪ ለማድረግም የሚፈልጉ ቀኝና ግራ
የሚጎትቱ እንዳሉ እያየን ነው። ለማንኛውም ለሁሉም ወገኖች የምንመክረው ምክር የወልቃይት የማንነት
ጥያቄው ለመላው አማራ ሕዝብ እንደ አማራነት መኖር ወይም አለመኖር የህልውና ጥያቄ ነውና ከዚህ ላይ
እሳት አለ እንላቸዋለን። እስካሁን የወልቃይት ጀግኖች የአማራን ማንነት ለማስከበር ብቻቸውን ሲጋፈጡት
ኖረዋል አሁን ግን ለወገናቸው የመላው አማራ ሕዝብ የትግል ችቦ አብርተዋል ጥሪቸወንም ለወገናቸው
እያሰሙ ነው። ስለዚህ አማራው ከፈፅሞ ጥፋት ለመዳን እራሱ የአማራው ሕዝብ የጀግኖቹን የትግል አርማ
አንግቦ የራሱን ህለውናና ሉዓላዊነት የማስከበር ሐላፊነት የሱ ፈንታ ነው። ስለዚህ የጥያቄውን መሰረታዊ
ጭብጥና ያስከፈለውን መስዋትነት ለማወናከር የምትፈልጉ ወገኖች ከይቅርታ ጋር ቢቻል ወደ አማራዊ
ነፍሳችሁ ተመለሱ ካልሆነ ደግሞ አማራውን የበለጠ ለማጥፋት ለተሰለፉ ነፍሰገዳይ ትግሬወችና
ተባባሪወቻቸው ለሳሉት ሰይፍ በቀጣይነት ልታጋልጡት አይገባም 25 ዓመታት በደሙና በማንነቱ የደረሰበት
አበሳ በቂ ነው መባል አለበት። ወያኔው ገና ከጁምሩ አማራን ለይቶ ማጥፋት የሚል ፕሮግራም ነድፎ
የተንቀሳቀሰና በተግባሩም በግልፅ እየታየ ያለ ነው። አማራው የትግራይ ጨካኝ ፋሺሲቶችንና
ተባባሪወቻቸውን ለመቋቋም የግድ መደራጀትና እራሱን ከአጥፍቶ ጠፊ ሺብርተኞች መከላከል አለበት ይህ
ካልሆነ በአማራው ጨርሶ መጥፋት የምትገነባ ኢትዮጵያ የለችም ወደፊትም አትኖርም።
ድል ለተገፋው አማራ !!
ሞት ለሚልፈሰፈሱ ደውያን !!

Filed in: Amharic News, eMedia, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.