0

አሸባሪው ማነው? (ከቋራው አንብሳ )

አሸባሪው ማነው? (ከቋራው አንብሳ )
ጉድ በል አገሬ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ያነሳው የአማራ ማንነት ጥያቄ ከመጀመሪያው እስከ
አሁኑ ደቂቃ ድረሰ ህጋዊ መብቱን ተጠቅሞ ነው። እራሱም ወያኔ በሚገባ ያውቀዋል። የአማራ ማንነት ጥያቄ
አስተባባሪወቹም የትውልድ ዋና ከተማቸው በሆነችው ጎንደር ተቀምጠው ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንግድ
ጉዳያቸውን ይከታተሉ ነበር። እብሪተኛው የትግራይ ገዠ አባይ ወልዱ የኮሚቴውን አባላት ማጥፋትና አፍኖ
መውሰድ ስለፈለገ የጦር መሳሪያ የታጠቀ ልዩ አፋኝ ቡድን ከትግራይ አዘጋጅቶ ጎንደር ከተማ ውስጥ አስርጎ
በማስገባት በደረቅ ሌሊት የኮሚቴ አባላቱ በሚኖሩባቸው ቤቶች አፈናውን ጀመረ። የኮሚቴው አባላት እጅ
ንዲሰጡ በራፍ እንዲከፍቱ ይጠየቃሉ። ነገር ግን ጠርጣራወቹ የኮሜቴ አባላት በሌሊት በራፍ ክፈቱልን
የምትሉት እናንተ እነማናችሁ እኛ ሰላማዊና ህጋዊ ሰወች ነን ችግር ካለ ደግሞ ሲነጋ ልንጠየቅ ይገባል እንጅ
እንዴት አሁን ክፈቱ ትሉናላችሁ በማለት ለአፋኝ ቡድኑ ጥያቄ ያቀርባሉ ስሚ ግን አላገኙም። አፋኙ ቡድኑ
በር ሰብሮ ለመግባት ማስገደድ ጀመረ። በዚህ ሁኔታ የታፈኑት የኮሚቴ አባላት እስካሁን ድረስ ያሉበት
አይታወቅም። በኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ መኖሪያ ቤት ግን ለየት ያል ጉዳይ ተፈጠረ በራፍ ለመክፈት ፈቃደኛ
ያልሆኑት ኮሎኔል ደመቀ በራፉቸውን ለመስበር የሚታገለው አፋኝ ቡድን መሳሪያውን ሲአንቀጫቅጭ
ሰሙት። እጅ ለመስጠት ፈቃደኛ ካለመሆናቸውም በላይ እነማን እንደሆኑም ተገነዘቡ። ጀግናው ኮሎኔል
ደመቀ በራፋቸውን ሰብሮ ለመግባት ይታገል የነበረውን አፋኝ ቡድን ተራ በተራ አነጠፉት ይህ የተኩስ ድምፅ
በከተማው ተሰማ ስላማዊው ህዝብ ተነሳ ወደኮሎኔሉ መሮሪያ ቤት አመራ በሕይወት ስላገኛቸው ደስታውን
በመግለፅ ዙሪቸውን ከቦ ማንም መሳሪያ ያነገተ እንዳይጠጋቸው ማዕበል ነው በተሰኘው ህዝባዊ ድምፁ
ለኮሎኔሉ ደህንነት መጮህ ጀመረ። ከህዝቡ ከበባ በሁላ የደረሱት የከተማው ሹምና የብአዴን አመራሮች
ሕዝቡ የከበባቸውን ኮሎኔል ለማነጋገር የህዝቡን ፈቃድ ጠየቁ ሕዝቡም ኮሎኔሉ ሕጋዊ ሰው መሆናቸውን
ያውቃልና ለደህንነታቸው አስተማማኝ ነው ብሎ የገመተውን አማራጭ አቀረበ። የከተማው ከንቲባ ተረክበው
ተገቢ በሆነ ቦታ እንዲቀመጡ ተስማምቶ እስካሁን ድረስ በከተማው ከንቲባ እጅ ይገኛሉ:፡ ዘግይቶ በደረሰኝ
ሪፖርት መሰረት ለፍርድ እንደሚቀርቡ የሚጠቁም መረጃም አለ ጉድ እኮ ነው።
በጎንደር ክፍለ ሐገር የተፈጠረው ችግር መነሻ ምክንያቱ ይህ መሆኑ እየታወቀ የትግራይ ፋሺስቶች
ፐሮፓጋንዳ ታላቁን የጎንደር ሕዝብ አሸባሪ ነው ይሉታል። ከውስጥም ሆነ ከውጭ ከሌላ ሐይል ጋር
አንዳችም ግንኙነት የሌለው መሆኑ እየታወቀ ከኤርትራ የመጡ አሸባሪወች የፈጠሩት ችግር ነው የሉናል።
ወያኔና መሰል የህዝብ ጠላቶች አይን ያወጣ ውሺት ፈጥረው ሊወስዱ ለፈልጉት የጥፋት እርምጃ
የማመቻቸት ተግባር ይጠቀምበታል። ህዝብን የማሸበሩ ተግባር ለወያኔ የተሰጠ እውነታ መሆኑን
ለማስተባበል አጥብቆ ይፎግራል ይሞክራል። የችግሩ ፈጣሪ እራሱ ወያኔ በመሆኑ ይህንን ሀቅ ለመካድ
በተለመደ የፈጠራ ፕሮፓጋንዳ ታጅቦ ለመካድ ይንፈራገጣል።ከ 7ሚሊዮን በላይ አማራ በግፍ እንዳላረደ
አሁን ቆርቆሮ ተመታ ጨርቅ ተቀደደ በማለት ይቀላምዳል። አፋኙ ሐይል የአማራውን ክልል አቋርጦ ለምን
ሰላማዊ ሕዝብ በሚኖርበት ጎንደር ከተማ ገባ? በሰላማዊ መንገድ የማንነት ጥያቄ ያቀረቡትን የህዝብ
ተወካይዮች ለማፈን መሞከር እብሪት ወይስ ማን አለብኝነት? አገር ሰላም ነው ብሎ ምኝታ ላይ በነበረ ህዝብ
ውስጥ ገብቶ በጥይት እሩምታ ማሸበር ለምን አስፈለገ ? የተፈጠረው ችግር ምን እደሆነ ለመረዳት የወጣውን
ሰላማዊ ህዝብ መግደልና ማቁሰል ምን ይባላል? እነዚህንና እነዚህን የመሳሰሉ ጥያቄወች ከእውነታው ጋር
ተፋጠው እያሉ መልስ ሳይገኝላቸው ወያኔ ማነን ለማዘናጋት ይሞክራል።
መላው አማራ ሆይ!! ወያኔ ሲጀመር ጀምሮ ከእህዝብ እይታ የወጣ አውሬ መሆኑን ከማሳየቱ በስተቀር ነጩ
ፐሮፖጋንዳው እርባና የለውም አሸባሪው እራሱ ወያኔ ስለሆነ በጎንደር ህዝብ ላይ ለደረሰው መከራና ሺብር
የአፈናውና የግድያው አቀነባባሪ የትግሬው ገዠ አባይ ወልዱ ለፍርድ መቅረብ አለበት አማራውን በትውልድ
መንደሩ እየገቡ መግደል፤መዝረፍ፤ሰላማዊ ኑሮንውን ማሸበር ወያኔ ሲፈጠር ጀምሮ አማራውን ማጥፋት
አለብኝ ብሎ ጫካ የገባበት መለያ ምልክቱ ነው ስለዚህ አማራው እራሱን ከገዳይ አስገዳይ ወያኔ ጥቃትና
ፈፅሞ የመጥፋት አደጋ እራስክን የመከላከል ሐላፊነት አለብህ የጎንደር ህዝብ የጀመረውን ከሺብርተኛ
ወራሪወች እራስን የመከላከል ትግል መላው አማራ ሕዘብ በመቀላቀል ነፍሰገዳይ እና ወራሪ ትግሬወችን
ከክልሉና ከየቀው ማስወጣት አለበት እየገደሉትና እየዘረፉት እስከመቸ ሊኖሩ ይችላሉ? አማራው በገዛ አገሩ
እየተራበ እነሱ ጠግበው እየገደሉት እስከመቸ ይዘልቃሉ።
ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ !!

Filed in: Amharic News, eMedia, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.