0

በጎንደር በጎጃም በሸዋ በወሎ የአማራ አገር ከተሞች ለሚደረገዉ የድጋፍ ሰልፍ (ሳተናው) !

በጎንደር በጎጃም በሸዋ በወሎ የአማራ አገር ከተሞች ለሚደረገዉ የድጋፍ ሰልፍ (ሳተናው)
————————–——በጎንደር በጎጃም በሸዋ በወሎ የአማራ አገር ከተሞች ለሚደረገዉ የድጋፍ ሰልፍ (ሳተናው)
13775558_275980019431761_1806639756539287717_n(1)————————–————————–—————
የጎንደር አማራዎችን በተመለከተ ሀምሌ 17/2008ዓ.ም በመላ አማራ ማለትም በጎንደር በጎጃም በሸዋ በወሎ የአማራ ከተሞች ለሚደረገዉ የድጋፍ ሰልፍ የተዘጋጀ መፈክር!!!!
1.በሀገር ዉስጥም ሆነ በሀገር ዉጭ የሚኖር አማራ ለጎንደር አማራዎች የድረሱልን ጥሪ አስቸኳይ መልስ ይስጥ!!!

2.በጠባቦቹና አናሳዎቹ የትግሬ ወንበዴዎች ሴራ የአማራ ታሪክ አይደበዝዝም!!!

3.በአማራ መሬት ላይ ታላቋን የትግራይ ሪፐፕሊክ መመስረት የቀን ቅዥት ነዉ!!!

4.ትግሬ እንጅ ትግራይ ከተከዜ ማዶ ተሻግራ እንደማታዉቅ ታሪክ ይመሰክራል!!!

5.ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ሁመራ ትናንትም ዛሬም ነገም የአማራ ነዉ!!!

Filed in: eMedia, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.