0

ለወገን ደራሹ ወገን ነውና ማስታወሻየ ለወገን ትድረስልኝ July 14, 2016 (የቋራው አንበሳ)

የትግራይ ፋሺስቶች አማራውን ከ 30 ዓመታት በላይ ሲገሉትና ሲዘርፉት ሲታሰርና ሲደበድቡት ሲአፈናቅሉትና የመኖር ህልውናውን ሲፈታተኑት ቆይተዋል። በሰሞኑ ደግሞ አዋሳኛቸው በሆነው የጎንደር አማራ ላይ በጀመሩት ግድያ መሰረት መላውን አማራ ጨርሶ ለማጥፋት ተነሳስተዋል የጥፋት ዘመቻውን መሳሪያ ባልጨበጠው ሰላማዊ ሕዝብ ላይ የከፈቱት ገዳይ አልሞ ተኳሾችን በማሰማራት የጎንደርን ከተማ የጦርነት አውድማ አድርገው ነው። በርካታ ሲቪሊያን በተወለዱበት ባደጉበት የጎንደር ከተማ እየተገደሉና እየታፈኑ ነው። የጦር አበጋዝ አባይ ወልዱበአማራው ላይ የክተት ጦርነት አውጀዋል። የደሕንነትና የመከላከያ ባለስልጣኖች አዋጁን ለማስፈፀም ገዳይና ወራሪ ጦር አዘጋጅተዋል አማራውን በየመኖሪያ ሰፈሩ የሚሰልሉ፤የሚአፍኑና በስውር ነፍስ የሚያጠፉ ሰላየችን አስቀድመው አሰማርተዋል። ፋሺስት ወራሪ ትግሬወች የከፈቱትን አማራን ፈፅሞ የማጥፋት ጦርነት እንዳይታውቅ የማንኛውንም ሚዲያ ዘገባወችንና ተዘዋዋሪ የህብረተሰቡን ክፍሎች አግደዋል ዘመቻቸው በጥናት የተመሰረተና የአፈፃፀም እቅድ ወጥቶለት ከፍተኛ የሐገሪቱ ሐብትም በበጀት ተመድቦለት የሚከናወን ነው። ይህ ዘመቻ አማራው በሚኖርባቸው በማንኛውም የሐገሪቱ ክልሎች አድኖ የማጥፋትና የማሳደድ ታላቅ ህዝባዊ ፍጅትን ያለመ ዘመቻ ነው።
መላው አማራ ሕዝብ ሆይ!!የትግራይ ፋሺስቶች……..read in pdf

Filed in: Amharic News, eMedia, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.