0

ጠምጣሚ ዳግማዊ ፣ ከላኮመልዛ

ትውልድ እንደ ጅረት ውሃ ከአንድ ምእራፍ ወደሌላው ያለማቋረጥ እየፈሰሰ፣ የዘመናትን ህዳግ ጥሶ፣ እፁብ ድንቅ፣ የተባለላቸውን ማህበራዊ እሴቶቻችንን ቀይሶሶ፣ ሁልንተና ወዘና ባለው ኢትዮጵያዊ ፍኖትና የአብሮነት መስተጋብር እየደጎሰ፣ በመለኮት ስውር ሃይላት እየተምራ፣ የዘመናት ጣራ ዳሶ አያሌ ትውልዶችን ወደፊት ሲያወነጭፍ ኖሮ አነሆ ዛሬ አለንበት ደረጃ ደርሷል።

ይህም ታሪካዊ እውንታ፣ የዘርና የጎሳን ቅጥር ንዶ፣ ሠላምና መቻቻልን አጋምዶ የልዩነት አድማስ እያደበዘዘ፣ በኢትዮጵያዊነት መድብል ያኖረን ፅኑ ማህበራዊ መሠረት መሆኑ ከቶ አይካድም። ብሌላ አነጋግር የማንነታችን መባቻ፣ የእኛነታችን ማቋቻ፣ ጥንተ-ሥሪት፣ ዝክረ-ምሪት ነው ማለት ይቻላል።

ዛሬ በዚህ ታሪካዊ ኑባሬ፣ ጣልቃ ገብ የሆኑ ልብን የሚተናነቁ፣ ወገብን የሚሰብቁ መሰናክሎች እንዲያም ሲል ጸያፍ ተግዳሮቶች አልተከሰቱበትም ማለት ግን አይዳዳኝም። “ የመከራ ለሊት እረዥም ነው “ እንዲሉ፣ ሰውን ሰው እየገፋው፣ የክብር መንበሩን እየነሳው፣ ባንዱ ጫንቃ ሌላው ሲወደስ፣ ባንዱ ላንቃ የሌላው ክብሩ ሲገሰስ ተኑሯል፣ እየተኖረም ነው። ያም ቢሆን የዘምኑ አጉራጠናኘ ጎጥኛ ፖልቲከኞቸ እንደሚሉት ከማህበረ-ሰቡ ድጋፍ ከቶ የተቸረው አልነበረም፣ አይደለምም።

………… read in pdf ጠምጣሚ ዳግማዊ …(!)

 

Filed in: Amharic News, eMedia, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.