0

የትግሬ ፋሺስቶችና ተባባሪወቻቸው በዐማራው ላይ የሚያካሒዱትን የዘር ማጽዳትና ፣የዘር ማጥፋት የግፍ ተግባር እስካላቆሙ ድረስ የዐማራ ሕዝብ ከሽብርተኛ ነፍሰ ገዳዮችና ዘራፊ ኃይሎች ራሱን የማዳን ሰብዓዊና ተፈጠሮዓዊ መብት አለው።

AAPO II emblem 2016

የትግሬ ፋሺስቶችና ተባባሪወቻቸው በዐማራው ላይ የሚያካሒዱትን የዘር ማጽዳትና ፣የዘር ማጥፋት የግፍ ተግባር እስካላቆሙ ድረስ የዐማራ ሕዝብ ከሽብርተኛ ነፍሰ ገዳዮችና ዘራፊ ኃይሎች ራሱን የማዳን ሰብዓዊና ተፈጠሮዓዊ መብት አለው።

ፋሺስቱ የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭ ገና ከጅምሩ ጫካ የገባበትን ምክንያት በመዘርዘር በተለያዩ ሰነዶቹ እንደመዘገበውና መሪዎቹም በተለያዩ አጋጣሚዎች እንዳረጋገጡት በኢትዮጵያ ውስጥ ኢትዮጵያዊ የሆነውን የዐማራ ነገድና ኢትዮጵያን ማጠፋት ቀዳሚ አጀንዳቸው አድርገው ነው። በ 17 ዓመታቱ የጫካ ዘመናቸው በተመሳሳይ ጥላቻ ያበዱ ነሰፍገዳዮችን በመቀፍቀፍና ወዳጅነት በመፍጠር የጋራ ስምምነት ላይ ደርሰው ዐማራውን እየገደሉና እየዘረፉ ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር መብቃታቸውን ኢትዮጵያዊ ቀርቶ ዓለም የሚያወቀው ጉዳይ ነው።AAPO-2nd-Press-Release-05.2016

Filed in: Amharic News, eMedia, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2018 Moresh Information Center. All rights reserved.