0

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ ልዩ ፀረ ወያኔ ጦር ሃይል ማስመረቁን አስታወቀ ።

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ ልዩ ፀረ ወያኔ ጦር ሃይል ማስመረቁን አስታወቀ በኢትዮጵያ ፣ ሱዳንና
ኤርትራ ብሎም ሌሎች አጎራባች ሀገራት በረሃማ ቦታዎች ሲንቀሳቀስ የነበረው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል
ንቅናቄ ልዩ ፀረ ወያኔ ጦር ሃይል ማስመረቁን አስታወቀ ፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጦር ሃይልና አደረጃጀት የፀረ
ወአዴሃን የጀግኖች መንደርያኔ ትጥቅ ትግል ጎራውን በበላይነት የሚመራው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል
ንቅናቄ ኤርትራ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ወታደራዊ ጦር ሰፈር በብርቱና ቆራጥ ብሶት የወለዳቸው ወጣት
ደፈጣ ተዋጊዎች የተገነባ ልዩ ፀረ ወያኔ ህወሃት ጦር ሃይል አሰልጥኖ ማስመረቁን ገልፀዋል ፡፡…..read in pdf  የ አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሰራዊት

Filed in: Amharic News, eMedia, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.