0

የወልቃይትን ሰቆቃ በፕሮፌሰር አስራት የትንቢት ቃል ፣ በሸንቁጥ አየለ

አስራት ወልደዬስ ፖለቲካ አይወደም:: ፖለቲካ ዉስጥ ግባ ስልጣን ይሰጥህ ተብሎ በንጉሱም በደርግም ቢለመን ፖለቲካን እና ስልጣንን ሸሽቶ የሚኖር የተከበረ ሞያ ያለዉ ሰዉ ነበር:: አስራትን ሊታመን በማይችል መልክ ከራሱ ወንድሞች የዘር ማጥፋት የታወጀበት የአማራ ህዝብ እልቂት ጉዳይ ግን አይኑን ጨፍኖ ወደ ማያዉቀዉ ፖለቲካ ዉስጥ ገብቶ እንዲመሰግ አድርጎታል:: ህይወት አንዳንዴ እንዲሁ ነዉ:: ወደ ሆነ ወደ ማትወደዉ አስበህዉ ወደ ማታዉቀዉ እጅግ እሩቅ ወደ ሚመስልህ ዉቃያኖስ ዉስጥ ወስዶ ይመስግሃል:: ግን ለምንድን ነዉ የአማራ ህዝብ በራሱ ኢትዮጵያዊ ወንድሞች እንዲህ አይነት የዘር ማጥፋት የታወጀበት? ይሄ ጽሁፍ እዚህ ጉዳይ ዉስጥ አይገባም:: የሆኖ ሆኖ እያለቀ ያለዉን አማራ ማዳን የሚቻል የመሰለዉ አስራት ለአማራዉ ህዝብ ጥሪ ቢያቀርብ የአማራ ምሁራን እና ሀብታሞች እሶስት ቦታ ተከፍለዉ ማቄጣቸዉን እና ማሾፋቸዉን ሲያስተዉል በጣም ተግርሟል:: አስራትን ሊያግዙት የቻሉት እጅግ ጥቂት ወገኖች ቢሆኑበት በጣም የከነከነዉ አስራት በደብረብርሃን ስብሰባ ላይ የሚገርም ንግግር ለማድረጉ ምክንያት ሆኖታል:: አስራት የተግባር ሰዉ እንጅ የወሬ ሰዉ አይደለም:: ፍጹም በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን የመድሃኒአለም ወዳጅ ነዉና ምንም ሳያጠፉ ለተገፉት ወገኖቹ ሲል እራሱን መስዋዕት ለማድረግ ዙሪያ ጥምጥም የሚሄድ ሰዉ አልነበረም::ቀጥ ያለ ሰዉ ነዉ:: አማራ መሆኑ : ኢትዮጵያዊ መሆኑ : ክርስቲያን መሆኑ አስራትን አይገልጸዉም::የወልቃይትን ሰቆቃ በፕሮፌሰር አስራት የትንቢት ቃል……..read in pdf

Filed in: Amharic News, eMedia, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2018 Moresh Information Center. All rights reserved.