0

“ኦፐረሽን እንቁጣጣሽ!” ምስጢራዊው የስለላው ጦርነት! በኤርትራዊያን እይታ! ትርጉም ጌታቸው ረዳ (Editor Ethiopian Semay getachre@aol.com)

“ኦፐረሽን እንቁጣጣሽ!” ምስጢራዊው የስለላው ጦርነት!
በኤርትራዊያን እይታ!
ትርጉም ጌታቸው ረዳ
(Editor Ethiopian Semay getachre@aol.com)

ለዛሬ የምንመለከተው ጉዳይ ምስጢራዊው የስለላው ጦርነት (ስውርስለያዊኲናት) በሚል ርዕስ ስሙ ያልጠቀሰ ኤርትራ ውስጥ“በአገራዊ የደህንነት ጽ/ቤት”
አባል ከሆነ አንድ ኤርትራዊ፤ የሞላ ኣስገዶምና የወያኔ የስለላ መዋቅር በኤርትራ አስመልክቶ በትግርኛ ያሰራጨው ጽሑፍ
ወደ አማርኛ የተረጎምኩትን እንመለከታለን። “ድምህት” ሊቀመንበር የነበረው ሞላ አስገዶም ወደ 1500 (ከሌኒን/ከኮለኔል ፍፁም ስታፍ /አባሎች አንደ በት መሰረት፣
 በተነገረን መረጃ መሰረት ይላል መረጃ አቅራቢው)የሚገመቱ ወታደሮች ይዞ የኤርትራን ድምበር ጥሶ በሱዳን በኩል ወደ ኢትዮጵያ እንደተሻገረ
መረጃው ደረስን። ይላል ጸሐፊው።ኤርትራ ውስጥ በሕዝብ ደህንንት ክፍል የሚሰራው ይህ ስሙን አንዲታቀብለት የገለጸው
ጸሐፊ ያሰራጨው ጽሑፍ ፤ኣሰና በተባለው ራዲዮ ጣቢያ ለራዲዮው አድማጮች ተነብቧል።የጽሑፉም ይዘት እንዲህ ይላል፡-“
በድምህት መሪው በሞላ አስገዶም መሪነት የተከናወነው ይህ አስገራሚ ወታደራዊ ፍጻሜ፤በተለይም ከተጠቀሱት ወታደሮች መሃል ውስጥ በኢሳያስ
ልዩ ትዕዛዝ ወደ ኢትዮጵያ አስሰርጎ ወያኔን ለመምታት ለልዩ ስልጠና ከላካቸው፤ የ4ወር ስልጠና አጠናቅቀው በተመረቁበ ያኔውኑ ዕለት እነዚያ400 ዎቹ ልዩ ኮማንዶ ሃይል ከማሰልጠኛ ጣቢያ ይዟቸው  በተቀናጀ ባስገራሚ መልኩ የኤርትራን ድምበር ጥሶ ወደ ኢትዮጵያ እንዴት ሊገባ ቻለ?”ኦፐረሽን-እንቁጣጣሽ!-ሞላ አስገዶም-በኤርትራዊያን-እይታ…..read in pdf
Filed in: Amharic News, eMedia, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2018 Moresh Information Center. All rights reserved.