0

መስፍን ወልደማርያም-ዋለልኝ መኮንን ሁለት መንትያዎች ጌታቸው ረዳ (Getachew Reda – Editor Ethiopian Semay) Septemeber 28/2015

getachew2ወደ ዋናው የመነገገርያ ርዕሴ ከመግባቴ በፊት ባለፈው ሁለት ሰሞን ጉሙዝ ላይ አማራዎች በደረሰባቸው የጎሳ ጥቃት፤ ኢሕአፓን በሚመለከት አስመልክቼ በደመፍላት የጻፍኩት ትችት እንደነበር ይታወሳል። አንዳንድ ሰዎች በኢሕአፓ ላይ በጻፍኩት ትችት፤ በተለይም ስም ጠቅሳችሁ “ሃማ ቱማ (ታጋይ እያሱ አለማዮህን) አስመልከቼ አንደጻፍኩት አድርጋችሁ በመደሰታችሁ የላካችሁልኝ ደብዳቤ እጅግ ከልቤ አዝኛለሁ። ላንዳንዶቻችሁም መልስ ጽፌላችሗለሁ። ይኼውም ፤ ሃማ የኔ አርበኛ እና የግል የትግል ጓዴ ስለሆነ ከቶውንም ሃማን ለማሳዘን፤ በሃማ ቱማ ባትመጡብኝ እጅግ አመሰግናለሁ። Getachew Reda_Mon28Sep2015_መስፍን-ወልደማርያም-እና-ዋልልኝ-መኮንን-ሁለቱ-ጸረ-አማራ-መንትያዎች……read in pdf.

Filed in: Amharic News, eMedia, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2018 Moresh Information Center. All rights reserved.