0

በሬ የሚያስወልደው የተከፈለው ነው ! ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ

ይህ አዲሱ 2008 የኢትዮጵያ አመት ከዋዜማው ጀምሮ፤ በየሳምንቱ አዳዲስ ክስተቶችን እያሳየን
ነው። የሐረር ሰው “አጃኢብ” ይላል፤ ነገር አልጥም ሲለው። ለዛሬው ፅሁፌ መነሻ የሆኑኝ ፤
ከጁላይ 18 ቀን ጀምሮ እያስተዋልኩ ያለሁት ጉዳይ ነው። ጁላይ 18 ቀን 2015 በኢሳት ሰበር ዜና፤
እንዲህ ሰምተን ነበር። “ወደትግል ለመግባት የመሪዎችንም መስዋእትነት ይሻልና የግንቦት 7
መሪዎቹ ወደ ትግል ገቡ” ነበር የተባለው። “የግንቦት ሰባት አመራር ጓዙን ጠቅልሎ ወደ ትግል
ሜዳ ገባ” ሲባል፤ በሁሉም አቅጣጫ ጭብጨባው ሰማይ እንዲደርስ ያልተፈነቀለ
ድንጋይ አልነበረም። የጉዳዩን ታላቅነት ለመግለፅ፤ የግንቦት ሰባቱ መሪ ደመወዛቸው ሁለት
መቶ ሺህ ፤ ማእረጋቸው ፕሮፌሰር ፤ ችሎታቸው ከሰው የበለጠ ፤ እየተባለ ተጋኖ ተወጋ።
ወደዚህ ትግል የገቡትና በፎቶም ያየናቸው የግንቦት ሰባቱ ሊቀ-መንበር ብቻ ሳይሆኑ፤ የኢሳቱም
ዳይሬክቲንግ ማናጀር ነበሩ። ዜናውን ለማስታወስ ሊንኩን ይጫኑ።  Demis-Belete_26Sep2015_በሬ የሚያስወልደው የተከፈለው ነው……..read in pdf

Filed in: Amharic News, eMedia, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2018 Moresh Information Center. All rights reserved.