0

ሲነግሯችሁ የማትወዱት ( ሄኖክ የሺጥላ )

ሲነግሯችሁ የማትወዱት ( ሄኖክ የሺጥላ )Henok Yeshitela url

ህውሃት እና እሱን የሚደግፈው አብዛኛው የትግራይ ሕዝብ ፣ ሆድ አደሩ አማራና ፣ አማራን በመጥላቱ የህወሓት ክንድ የሆነው ሌላው ዘርም በአንድነት አንድ የሚያደርጋቸው ነገር አማራን ቀና የሚያረግ ሃሳብ ፣ አማራን የሚያነሳሳ መልእክት ፣ አማራን የሚያነቃቃ መንፈስ እጅግ መጥላት እና መፍራታቸው ነው ። እንግዲህ ሕልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም እንዲሉ ፣ እኛም የምትጠሉት ፣ እጅግ የማትወዱትን እውነት እንጽፈዋለን ፣ የረገጣችሁት ሕዝብ ይነሳ ዘንድ በደሉን ደግመን ደጋግመን እንነግረዋለን ፣ የገደላችሁት ሕዝብ ጉልበት ያገኝ ዘንድ ፣ ይነደው ዘንድ ፣ ይቆጨው ዘንድ ፣ ወደ ልቦናው ይመለስ ዘንድ ፣ ይህንን አረመናዊ ተግባራችሁን ይመክት ዘንድ ፣ እንወተውታለን ። የውሃ ጠብታ እያደር ድንጋይ እንደሚበሳ እናውቃለን ። ስለዚህ በናንተ ሴራ እና ተንኮል የበደነውን ማንኛውም ግፍ የተዋለበትን ሕዝብ ፣ ከግፉ ፣ ከመከራው ፣ ከገባበት የባርነት ሰንሰለት ራሱን ያነጻ ዘንድ ፣ እናንተን ቢከረፋችሁም ፣ እናንተ ባትወዱትም፣ እኛ ግን ሃሳቡን ወደፊት እናመጣዋለን ፣ ምክንያቱም እናንተን የሚጥለው ይህ ሃሳብ ብቻ እንደሆነ ስለምናውቅ ። እንዴት እንደተነሳችሁ ስለምናውቅ ፣ እንዴት እንደምትወድቁም ስለሚገባን ።

ትግሬ እና ህወሃትን አንድ አታድርግ የምትል አጥንተ ህወሀት ሁላ ፣ ለዚያውም ስሙን ፣ ማንነቱን ፣ ሕልውናውን ፣ መልኩን ፣ ትንፋሹን በትግራይ ሕዝብ ድጋፍ ያነጸውውን ህወሃት ፣ ከትግሬ ጋ ምንም የሚያገናኝ ነገር የለውም የምትል በሙሉ ፣ ሚኒሊክ እና አማራን ፣ ተፈሪ መኮንንን እና ማራን ፣ መንግስቱ አሃለማርያምን እና አማራን ለይቶ አለማያት እንዴት ተሳነህ ? ምክንያቱም መሪ ሃሳቡ አማራን ማሸማቀቅ ስለሆነ ! ምክንያቱም ፣ ለጥላቻችሁ ምክንያት ስለምትፈልጉ ብቻ ሳይሆን ፣ የምትፈሩት አማራ እንደሰው እንዳይኖር ፣ እራሱን እንዲፈራ ለማድረግ ።

ህወሃት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጠንቅ ነው ! ህውሃትን ከነጥፋቱ ትግሬ ስለሆነ የሚደግፈው አብዛኛው የትግራይ ሕዝብ ፣ ህውሃት ላደረሰው በደል ሁሉ በተባባሪነት ተጠያቂ ነው ። የበደኖ እልቂት በህወሃት እና በህወሃት የተፈጸመ ነው ። በዚህ ህወሃት ተጠያቂ ነው ። ይህንን ግፍ የፈጸመ መርዘኛ ስርዓት በሕይወት እንዲኖር የሚያደርግ ማንኛውም ዘር ተጠያቂ ነው ። የትግራይ ሕዝብ ብቻ አይደለም ፣ ሲገሉት ፣ ሲረግጡት ፣ ሲጫወቱበት ዝም ያለውም እራሱ ተጠያቂ ነው !

ህወሓት እንዲወድቅ የምንችለውን እናደርጋለን ። ህወሓት በትግራይ ህዝብ ልብ ውስጥ ያለውን ቦታ፣ የትግራይ ህዝብን በመለመን እንዲያጣ ማድረግ እንደማይችል እናውቃለን ። በመሰረቱ << መለመን >> በኛ አያምርም ! እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን ፣ ስለዚህ በማሸነፍ ፣ ህወሓት በትግራይ ሕዝብ ልብ ውስጥ ያለውን ቦታ እንዲያጣ እናደርገዋለን !

የትግራይ ህዝብም ፣ ካሜራና ቪዲዮ ባልነበረበት ጊዜ የተፈጠሩትን ሌሎች ጀግኖች እንዲረሳ አድርጎታልና ፣ ትግላችንን እየቀረጽን እናስቀምጥለታለን ። ይህንንም የምናደርገው ለምታበይ ሳይሆን ፣ መግደል እና መሞት ለኛም ፣ ለነሱም ፣ ለማንም ብርቅ እንዳልሆነ ያውቁትም ጭምር ነው ። በግሌ ፣ ገድሎ በማሸነፍ በሚመጣ ድል ባልኮራም ፣ ስትገድለው ብቻ በምታሸንፈው ጠላትህ ላይ ያለኝ አቋም እስክታሸንፈው ፣ ግደለው የሚል ነው ! በመሳሪያው እና በጉልበቱ የምመካን ዘረኛ ስርዓት ፣ በሚመካበት ነገር ስትበልጠው ነው የምታሸንፈው ። እነ ተጋዳላይ ፣ ተንደባላይም መሆናቸውን እንዲያውቁ ማንደባለል አስፈላጊ ነው ! እነ << ጠሐይ በላንዶ >> ፣ አንገታቸውን የሚደፉት ፣ አንገት ባስደፉበት መንገድ ብቻ ነው ። ለዚህም መታገል ያስፈልጋል ! እነ << የደደቢት ትሩፋቶች >> ፣ የደደቢት ፍርፋሪ ይሆኑ ዘንድ ፣ አሳምሮ መብላት ይጠይቃል !
እኔ በበኩሌ ይህ ባይሆን ምርጫዬ ነበር ፣ ግን ምርጫ መስጠት የማይችልን ስርዓት ፣ በሁሉም መልስ ነው ፣ ልክ ማስገባት ያንተ ሥራ ነው !

ትግላችን ይቀጥላል ! ደሞም እናሸንፋችሗለን ።

Filed in: Amharic News, eMedia, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.