0

አንዳርጋቸው ፅጌን በሉት ወይስ አስበሉት? ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ

አንዳርጋቸው ፅጌን በሉት ወይስ አስበሉት?
ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ
ሰሞኑን አንድ ዜና ብቅ ብላ ጥፍት ብላለች። “ለአንዳርጋቸው መያዝ ምክንያት ናቸው ተብለው
የሚጠረጠሩ የሕወሐት ቀኝ እጅ በአስመራ ተያዙ” የሚል ርእስ ነበራት ። ባለፈው ሳምንት ኦገስት 4
ቀን ወጥታ የነበረችው ይህች ዜና ፤ ዛሬ በአዳዲሶቹ የሻእቢያ ወዳጆች ጎጂ ዜና ተብላ ተቆጥራ ነው
መሰለኝ ከዜና ቋቱ (Archive) ላይ እንኳ እንድትነሳ ተደርጋለች። ለማንኛውም በሚቀጥለው ሊንክ
ላይ ተለጥፋ ነበር። ዜናዋ ትጠቅማለች በሚል በራሴ የሰነድ መዝገብ ውስጥ አኑሪያት ስለነበር ፤ ለዚህ
ፅሁፌ መነሻ ይሆነኛል ያልኩትን ፍሬ ሃሳብ ከዚህ በታች እንደሚከተለው ቀንጨብ ቀንጨብ አድርጌ
አቅርቤዋለሁ ።andargachewn_belut……read in pdf.

Filed in: Amharic News, eMedia, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.