1

የምንፈልገውን ለውጥ ለማምጣት የሚያስችሉን ነገሮች ምንድን ናቸው? – Dr.Abeba Fekade

ዛሬ ኢትዮጵያ አገራችን ከምትገኝበት ልዩ ልዩ ማህበራዊ፣ የህልውና ቀውስና ችግር፣ ለማውጣትና የተሻለ ሥርዓተ ማህበር ለመመስረት ምን መደረግ አለበት የሚለውን ጥያቄ በርከታ የወገን መከራና ስቃይ የሚያሳስባቸው ኢትዮጵያውያን ሁሉ የሚጠይቁት የወቅቱ ተደጋጋሚ ጥያቄ ነው።ለጥያቄዎቹ መልስ ይሆን ዘንድ ብዙ ታሪካዊና ወቅታዊ የፖለቲካ ትንታኔዎች ተሰጥቷል ፣ብዙም ተጽፏል ፣ብዙም ተነግሯል፣ ሆኖም ግን አገራዊና ማህበራዊ ችግራችን ከመቸውም ግዜ የበለጠ እየከፋና እየባሰ መጣ እንጂ ለመሰረታዊ የለውጥ መፍትሄ የሚያበቃን እውነተኛና ተግባራዊ መልስ አልተገኘም ። Read in PDF Dr. Abeba Fekade

Filed in: Amharic News, Politics & Openion Tags: ,

Related Posts

One Response to "የምንፈልገውን ለውጥ ለማምጣት የሚያስችሉን ነገሮች ምንድን ናቸው? – Dr.Abeba Fekade"

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.