0

የመኢአዱ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት ዓማረ በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ቀርበው በነጻ ከተለቀቁ በሁዋላ የስርአቱ ጠባቂ ፖሊሶች ሲወጡ አፍነው ወደ አልታወቀ ቦታ መዉሰዳቸው ተሰማ፣

http://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2015/01/Mamushet-Amare.jpgየመኢአዱ ፕዝደንት አቶ ማሙሸት ዓማረ በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ቀርበው በነጻ ከተለቀቁ በሁዋላ የስርዓቱ ጠባቂ ፖሊሶች ሲወጡ አፍነው ወደ አልታወቀ ቦታ መዉሰዳቸው ተሰማ። ህገ ወጡ ስርዓት በአሁኑ ሰዓት የሰብአዊ መብት ረገጣዉን በማፋፋም ህዝቡን በማንገላታት ላይ እንድሚገኝ ከሃገርቤት የሚደርሱን መረጃዎች ይገልጻሉ።
Filed in: Amharic News, eMedia, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.