0

የትግሬ ፋሽስቶች አገዛዝ የዐማራ ወጣቶችን እያደነ የማጥፋቱ የግፍ ተግባር ያለከልካይ እየተፋፋመ ይገኛል፣አንድ በ20ዎቹ የእድሜ ክልል የሚገኝ ወጣት አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ በዝዋይ እስር ቤት ውስጥ ተገደለ ፣

10520523_888113821248559_61119403921440893_nጸዋው አልሞላም እንዴ ሲሳይ ተሾመ የነፍጠኛ ልጅ በመሆኑ ብቻ በህግ ጥላ ስር እያለ
በባለ ጊዜዎቹ በነሀጎስ ትግሬዎቺ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለ የአማራ ልጅ
የሲሳይ ወንድም እያለቀሰ ኢትዮጵያዊ መሆኔን እየተጠራጠርኩ ነው አለ ።
አንቺ ኢትዮጵያ እውነት ለአማራው ምኑ ነሽ ዘላለም እንደ በግ
የምታሳርጅው የደም መሬት እንጂ ከአንቺ ያገኘው አንዳች ጥቅም የለም
ደረቱን ለጦር አንገቱን ለጎራዴ ግንባሩን ለጥይት እግሩን
ለጠጠር እየሰጠ አንቺን በጠበቀ ውለታው በዘሩ እየታደነ መገደል ነው
እስቲ ለአማራው መን አደረግሺለት ለንቁላል ሻጪ እና ለባንዳ ግዜው የነሱ ሆኖ ሃብትና ድሎት ሳትቆጥቢ ሰተሻቺዋል በቅርቡ አልጀዚራ እንደዘገበው በከፍተኞ ድህነት ውስጥ
ከሚኖሩት ኢትዮጵያዊያን ውስጥ በመጀመሪያ ደረጃ አማራው
መሆኑን ዘግባል በጠኔ ላይ በኤሌትሪክ እየተጠበሰ ድፍት ማለት የአማራው ዋነኞ
እጣ ፋንታ ሆናል ለዚህ በዋነኞነት በስለንቦና የተጎዳው አማራው በኢትዮጵያዊ
ስሜቱን እና በኦሮቶዶክስ ሃይማኖቱ በፈሪሃ እግዚያብሄር ነገ
ያልፋል በማለቱ ነው እግር እጁን አስረው በአናሳ ብሄር መጫወቺያ አረጋቺሁት
አማራነት ወንጀል ሆኖ በአራቱም አቅጣጫ ሞቱ የሚደገስለት ሀዝብ…..Source All Amhara

በአዲስ አበባ 22 እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚኖረው የ20 ዓመቱ ሲሳይ ተሾመ በቅጽል ስሙ ገብሬ ያለፉትን 8 ዓመታት በቃሊቲና በዝዋይ እስር ቤቶች እየተመላለሰ አሳልፏል።
በተለይ ወደ ዝዋይ እስር ቤት ከተላለፈ በሁዋላ ፣ ሃጎስ የተባለው የእስር ቤቱ ሃላፊ ” አንተ የነፍጠኛ ልጅ እንበቀለሃለን፣ በእኔ እጅ ነው የምትሞተው” እያሉ ይደበድቡትና ይዝቱበት ነበር። ባለፈው ቅዳሜ እናቱ ሊጠይቁት ሲሄዱ፣ ታሞ ሚኒሊክ መወሰዱን ይነግሩዋቸዋል። ወደ ሚኒሊክ ሲሄዱ፣ በአንድ አምቡላንስ ውስጥ ጎንና ጎኑ በኤሌክትሪክ ተጠብሶ፣ ኩላሊቱ አካባቢ ተረጋግጦና በልዞ፣ አናቱ አካባቢ ያረፈበት ድብደባ ፊቱን ለማየት በማይቻል ሁኔታ በደም እንዲሸፈን
አድርጎታል።
የደረሰበትን ጉዳት ለመግለጽ ይዘገንናል የሚሉት ቤተሰቦቹ፣ ፖሊሶች አንዴ ታሟል፣ ሌላ ጊዜ ጉዳዩ በአቃቢህግ ተይዟል በማለት ለመደናገር እየሞከሩ ነው። የ22 አካባቢ ወጣቶች የሟቹ ቲሸርት ያለበትን ፎቶ እያሳተሙ ነው። ፖሊሶችና ደህንነቶች በድንካኑ አካባቢ እየተዘዋወሩ በመቆጣጠር ላይ ናቸው። የሟች የቤተሰብ አባላት የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደን እያሉ ነው ።

Source : All Amhara fb

Filed in: Amharic News, eMedia, News, Politics & Openion

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.