0

አስራትን የካዱ ድረገፆች፤ “በግ” እና “አህያው” አበሻ! ጌታቸው ረዳ (Editor Ethiopian Semay)

አስራትን የካዱ ድረገፆች፤ “በግ” እና “አህያው” አበሻ!
ጌታቸው ረዳ (Editor Ethiopian Semay)
ባለፈው ሰሞን “ተቃዋሚ ሚዲያዎች ለኢትዮጵያ ሕዝብ የቆሙ ናቸው? እሳቶቹ ፋሲል የኔአለም እና የደረጀ ሃብተወልድ ምስጢር” በሚል ያቀረብኩት ሳምንታዊ ትችት ንኡስ ከበርቴ/ ምሁራን በሚሳተፉበት EEDN (Ethiopian Electronic DistributionNetwork) እና በመሳሰሉት መድረኮች መነጋገሪያ ሆኖ መሰንበቱን በአንዳንድ ወዳጆቼ በደረሱኝ መረጃዎች አውቅያለሁ። በዚህ አጋጣሚ በርከት ያሉ ደብዳቤዎች/ቴክስቶች እና ስልክ ጥሪ በማድረግ ያበረታታችሁኝ ወገኖቼ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።
ድንገት ሳልመልስላችሁ የቀረሁ ወገኖች ካላችሁ በደብዳቤ ብዛት እና ባንዳንድ ጫናዎች የተነሳ ምክንያት ሊሆን ስለሚችል ይቅርታ እጠይቃለሁ። ባጋጣሚ ሞረሽ ወገኔ ፓልቶክ ከዶ/ር አበባ እና ዶ/ር ተስፋዬ ደምመላሽ ጋር የፕሮፌሰር አስራት የሙት መታሰቢያ ቀን ለማክበር፤ በእንግዳነት ተጋብዤ፤ ከአቅሜ በላይ በሆነ ምክንያት ለመገኘት ባለመቻሌ “ምነው ደህና ነህ?” ብለው ለጠየቁኝና የኔን ሃሳብ ለማድመጥ የመጣችሁ ወገኖቼ ሁሉ ባለመገኘቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ። አስራትን የካዱ ድረገፆች፤ “በግ” እና “አህያው” አበሻ! Editor Ethiopian Semay…………read in pgf

 

Professor Asrat vs Meles and Isayas July 1991- peace and Democracy conference in Addis Abeba https://www.youtube.com/watch?v=-SikAw7Djk8
The funeral service of the late Professor Asrat Woldeyes https://www.youtube.com/watch?v=ay7fAK8fXew
Professor Getatachew Haile remembered long time friend Dr Asrat https://www.youtube.com/watch?v=2q7MRDQqCWk
አመሰግናለሁ።ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማየ አዘጋጅ) getachre@aol.com Editor Ethiopian Semay

Preview YouTube video የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የቀብር ስነስርዓት

Preview YouTube video Professor Getatachew Haile remembered long time friend Dr Asrat

Filed in: Amharic News, eMedia, News, Politics & Openion, Video & Audio

Recent Posts

Leave a Reply

You must be Logged in to post comment.

© 2018 Moresh Information Center. All rights reserved.