ሞረሽ ጋዜጣ፦ የታኅሣሥ ወር 12ሺህ16 ዓም ዕትም

moresh-logoMWAO-IPR_ቅዳሜ ጥር ፲ ቀን ፪ሺህ፮ ዓም_ሞረሽ ጋዜጣ_ቅፅ ፩ ቁ፫  በደቡብ ጎንደር፣ በፎገራ ወረዳ በአስተዳዳሪው ትዕዛዝ አንድ ሰው ሲገደል ዘጠኙ ቆሰሉ
(ፍኖተ-ነፃነት፣ ጥር ፮ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም.)
በደቡብ ጎንደር ዞን፣ በፎገራ ወረዳ፣ ሻጋ ቀበሌ በ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ለሚደረገው ምርጫ ዝግጅት ሲባል የአካባቢውን የወል እና የግጦሽ መሬት ለወጣቶች እንዲሰጥ ብአዴን በደብዳቤ አዝዞ ነበር። እንደአስተያየት ሰጪዎች፣ «የክልሉ መንግሥት» ከዚህ በፊት ባወጣው አዋጅ እና መመሪያ መሠረት የወል እና የግጦሽ መሬት ለማከፋፈል 80% የማህበረሰብ ክፍል ፈቃደኛ መሆን እንዳለበት ይገልፃል።   ……read in pdf

© 2019 Moresh Information Center. All rights reserved.